channel logo
Afaf S1

[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 12 - አቦል ቲቪ – Afaf

ቪዲዮ
04 ጁን

እንቆጳ እስከዳርን ለማናገር ቢሮዋ ድረስ ትሄዳለች፤ ታምራት በእስከዳር ትእዛዝ መሰረት ፍርቱና ላይ እርምጃ ለመውሰድ ይከታተላትና አቶ ዋሲሁን የሞቱበት አፋፍ ላይ ተቀምጣ ሳለ ሊገድላት ይወስናል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም