እንቆጳ የአባቷ ገዳይ እስከዳር እንደሆነች ፍርቱና በሽጉጥ ተመታ ስታጣጥር ባገኘቻት ሰአት እንደነገረቻት በልበ-ሙሉነት ጓኛዋን ትነግራታለች፡፡ በዚሁ ቀንም ታምራት የእስከዳር ቤት ይዟት ይመጣል፣ ከእስከዳር ጋር ፊት ለፊት ይፋጠጣሉ፡፡
#Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም