2
1
ከአዳነ አረጋ ጋር ዝነኛ እና ተወዳጅ አርቲስቶችን ይዞ የሚቀርብ ጌም ሾው።
ደማቆቹ የአቦል ቲቪ ጌም ሾ ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚስማማበትን ሀሳብ ለአርቲስቶች አቅርቦ ህዝብ በምን ይስማማል የሚለውን እንዲገምቱ ይጠየቃሉ! እርስዎ በየሳምንቱ ይሄንን ገጽ በመጎብኘት ከሳምንቱ ክፍል የተመረጠውን ሀሳብ መልስ መገመት ይችላሉ። ትክክለኛውን መልስ ደማቆቹ ን በመከታተል ማግኘት ይችላሉ!
Gizat
Etse Hiwot
Marefiya