Derash
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ሰለሞን ብሌንን ለመጉዳት ይሞክራል – ደራሽ
ቪዲዮ
14 ኦክቶበር
ጋሽ ዝናው፡ ሜላት እና ሳሮንን ያስታርቃል። ሰለሞን ውርሱን ከጋሽ ዝናው በግድ ለመውሰድ ይሞክራል። መስፍን ምስጋናን ስለደሊና ይጠይቀዋል። የሳሮን ፎቶ ባልሆነ መንገድ ይሰራጫል።
ተጨማሪ ይመልከቱ