የካሌብ ሚስት ሮማን ገዳይ ፍለጋ ላይ የሚያጠነጥን ነው።
ፍርቱና ድራማ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ይዞ በአቦል ቲቪ ቀርቧል። የድራማው ትልቅ ጥያቄ ካሌብ ሚስቱን ገድሏል ወይስ አልገደለም የሚለው ነው። ከገደላት ለምን ገደላት እና ካልገደላት ለምን ጥፋተኛ ነኝ ብሎ እንዳመነ ማወቅ እንፈልጋለን።
Demakochu
Gizat
Etse Hiwot
Marefiya