እስከዳር ፍርቱናን ቢሮዋ በተቀመጠችበት ታሳፍናትና ዳግም በህይወት እንዳትኖር ለታምራት ቀጭን ትእዛዝ ታስተላልፋለች፡፡ ታምራትም ሌላ ጣጣ ይዞ ከሚመጣ ውሳኔ ጋር የተባለውን ለማድረግ ይጥራል፡፡
#Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም