እንቆጳ ለእናቷ ደውላ በስራ ምክንያት እንደመሸባትና እስከዳር ቤት እንደምታድር ታሳውቃታለች፣ ወንድሟ አዲስም እስከዳር የአባታቸው ገዳይ እንደሆነች ስለሚያምን በብስጭት ወጥቶ ይጠጣል፡፡ በዚያው ምሽት ታምራት እንቆጳ የተኛችበት ክፍል መጥቶ ያንኳኳል፡፡
#Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም