channel logo
Afaf S2
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 11 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 915
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 10 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 913
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 10 - አቦል ቲቪ – AfafCOPY - እንቆጳ ፖሊሶች የዋሴን ግድያ ምርመራ አጥብቀው እንዲይዙት ትጫናቸዋለች። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 9 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 911
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 9 - አቦል ቲቪ – Afafፍርቱና የእስከዳርን ወንጀል ለመደበቅ ክፍያ ትጠይቃለች። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 8 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 909
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 8 - አቦል ቲቪ – Afafፍርቱና ስለ እስከዳር ወንጀል ማወቋ ከዳግም ጋር ያላትን ግንኙነት ይፈትነዋል። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 7 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 908
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 7 - አቦል ቲቪ – Afafፖሊሶች ኮብራን የዋሴ ለቅሶ ላይ ሊያስሩት ይሞክራሉ። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 6 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 907
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 6 - አቦል ቲቪ – Afafፍርቱና ከእስከዳር ጋር ያደረገችው ስምምነት ይዘልቅ ይሆን? #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 5 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 905
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 5 - አቦል ቲቪ – Afafፍርቱና አፋፉ ላይ ያገኘችዉ ነገር አስጨንቋታል ፍርቱና ምን እንዳገኘች ያላወቀችው እስከዳር ህልሟን እዉን የማደርግ ጉዞዋን እንደጀመረች አስባለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 4 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 904
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 4 - አቦል ቲቪ – Afafአንድ ትልቅ ሚስጥር የያዘች ህጻን አፋፍ ላይ ተጥላ ተገኝታለች እስከዳርም የሆዷን በሆዶ ይዛ ዋሴ ቀብር ላይ ተገኝታለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 3 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 903
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 3 - አቦል ቲቪ – Afafሁሉም የዙማ ማህበረሰብ ተጨንቋል የእንቆጳ ደስታም ወደ ሀዘን ተለዉጧል ዋሴ ከነህልሙ ከአፋፉ በታች ሁኗል፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 2 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 902
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 2 - አቦል ቲቪ – Afafዛሬ ለዋሴ ጥሩ ቀን አይመስልም ከ 25 አመታት በኋላ አፋፉን ልትነጥቀዉ የመጣችዉ እስከዳር ለህይወቱም አደጋ ሆናለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 1 - አቦል ቲቪ – Afaf Image : 901
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 1 - አቦል ቲቪ – Afafበዙማ የገጠር መንደር የሚኖሩት ሁለት የቅርብ ጓደኛሞች አቢዮት እና ዋሴ ማኅበረሰባቸውን የመለወጥ ሕልም ነበራቸው ድንገት አፋፉ ላይ ያገኙት ሚስጥር ጓደኝነታቸውን የሚፈትን የህይወት አቅጣጫቸውንም የሚቀይር ሁኗል:: #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
እስከዳር የአንጎል እጢ እንዳለባት ይጋለጣል – አፋፍ Image : 888
እስከዳር የአንጎል እጢ እንዳለባት ይጋለጣል – አፋፍማዕረግ የሞተው እስከዳር እንደታመመች በማወቁ እንደሆነ ታውቃለች። እስከዳር ዜናን ታስደበድበዋለች።
የእስከዳር መስሪያ ቤት ይከስራል – አፋፍ Image : 717
የእስከዳር መስሪያ ቤት ይከስራል – አፋፍኢታንያ ከቤት እንዳትወጣ አባቷ ይቆልፍባታል።
ታምራት ሁኔታዎች ከብደውታል – አፋፍ Image : 714
ታምራት ሁኔታዎች ከብደውታል – አፋፍኩባንያው እየከሰረ ነው ከአንድ ሰው በስተቀር ማንም እያስተዋለ አይደለም። ማን ይታደገዋል? kubaniyawi
ታምራት በፍጥነት እንዲጠፋ ተነገረው – አፋፍ Image : 708
ታምራት በፍጥነት እንዲጠፋ ተነገረው – አፋፍታምራት የእጮኛውን አባት ማን እንደገደለው ያውቃል። እጮኛው እውነቱን ስታውቅ ምን ይፈጠር ይሆን
እንቆጳ ታምራትን ታገኘዋለች – አፋፍ Image : 701
እንቆጳ ታምራትን ታገኘዋለች – አፋፍታምራት እንቆጳ እንደምታስብለት ማወቅ ይፈልጋል። ሽቱ የእንቆጳን ማንነት ደብቃ አበባ ማስመሰሏን እንድትቀጥል ማድረግ ትፈልጋለች።
ፖሊሶች ታምራት ሞቷል ብለው ይጠረጥራሉ – አፋፍ Image : 697
ፖሊሶች ታምራት ሞቷል ብለው ይጠረጥራሉ – አፋፍስርጉት ታምራት ሞቷል ብላ ታምናለች። ፖሊሶች የአንድ ወጣትን አስክሬን ጫካ ውስጥ ያገኛሉ።
የዙማ ሰው የሽቱን ቤት ያጠቃል – አፋፍ Image : 693
የዙማ ሰው የሽቱን ቤት ያጠቃል – አፋፍእስከዳር ልጆቿን ወደ ቤት ለመመለስ ትሞክራለች። የዙማ ሰው የሽቱን ቤተሰብ ማጥቃት ይጀምራል።
ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች – አፋፍ Image : 682
ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች – አፋፍቹቹ እና ቆንጂት ይጣላሉ:: ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች።
የእንቆጳ ቤት ደጅ ሽጉጥ ይተኮሳል – አፋፍ Image : 681
የእንቆጳ ቤት ደጅ ሽጉጥ ይተኮሳል – አፋፍዜና እና ፍርቱና ከተኩስ አብረው ይደበቃሉ። ፍርቱና ወደ መካሻ መመለስ አልፈለገችም።
እስከዳር ማዕረግን መግደሏን ታምናለች – አፋፍ Image : 675
እስከዳር ማዕረግን መግደሏን ታምናለች – አፋፍአዲስ ቹቹ መደብደቡን ሰምቶ ይጠይቀዋል፣ ግን ቆንጂት ትጠረጥረዋለች። የእንቆጳ ቤት እሳት ይይዘዋል።
አሌክስ ከጨዋታው ይወጣል – አፋፍ Image : 668
አሌክስ ከጨዋታው ይወጣል – አፋፍየሰፈሩ ሰዎች የሽቱን ቤት ይበጠብጣሉ። አሌክስ ከእስከዳር ጋር የጀመረውን ጨዋታ ያቆማል።
ሽቱ እና ረቂቅ ይጣላሉ – አፋፍ Image : 536
ሽቱ እና ረቂቅ ይጣላሉ – አፋፍጎልያድ ቹቹን ያስፈራራዋል። ረቂቅ መማር ማቆም ትፈልጋለች።
ጎልያድ ከእስከዳር ቤት ለመስረቅ ይሞክራል – አፋፍ Image : 532
ጎልያድ ከእስከዳር ቤት ለመስረቅ ይሞክራል – አፋፍማዕረግ ጎልያድ ለመስረቅ ሲሞክር ይደርስበታል። ኮብራ እንቆጳ የሞተች ይመስለዋል።
[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 11 - አቦል ቲቪ – Afaf