በአላውቅም አናውቅም ኮሜዲ ድራማ ሮዳ፣ ሊያት እና አመቴ አስቂኝ እና አዝናኝ ገጠመኞች ሲገጥማቸው የተለያየ መልስ ነው ያላቸው። እርስዎም የማን አይነት ባህሪ እንዳለብዎት ለማወቅ ጥያቄዎችን ይመልሱ!