channel logo
Afaf S1

[ሙሉ ክፍል] አፋፍ - ምዕራፍ 1 - ክፍል 35 - አቦል ቲቪ – Afaf

ቪዲዮ
05 ጁላይ

እስከዳር ለልጇ እንድትሰጣት ለሶፊያ ሰጥታት የነበረውን ቀሚስ ለእንቆጳ ትሰጣታለlች፡፡ ይህንን የሰማችው እስከዳርም በከፍተኛ በብስጭት ሶፊያን ታስጠራታለች፣ እንቆጳም ቀሚሱን ይዛው ድንገት ከዝግጅቱ መሃል ትሰወራለች፡፡ #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም