channel logo
Gizat S1

"በማን ግዛት ማን ይገዛል" አዲሱ የአቦል ቲቪ ድራማ – ግዛት

ቪዲዮ
20 ማርች

በማን ቢዝነዝ ማን ይከብራል? በማን ወንጀል ማን ይታሻል? በማን ፍቅር ማን ያሴራል? በማን ሚስጥር ማን ይፀናል? በማን ግዛት ማን ይገዛል?