channel logo
Gizat S1
CTA banner gizat

የግዛት ሙሉ ክፍሎች

[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 5 - አቦል ቲቪ – Gizat Image : 870
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 4 Image : 869
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 4ሀረግ ፀፀት ውስጧን ይበላዋል ጎሳዬ ሊያጀግናት ቢጥርም አልሆነለትም አሮን ከቀብር በኋላ ሁሉም በተሰበሰቡበት ለባቱ ያለውን ፍቅር ይበልጥ ደግሞ እናት አና አባቱ ያላቸውን ፍቅር ሲተርክ እነሰመረ መቋቋም ያቅታቸዋል
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 3 - አቦል ቲቪ – Gizat Image : 868
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 3 - አቦል ቲቪ – Gizatየተፈሪ ቤተሰብ አባወራውን ማጣቱ ግለፅ ሆኗል አለመግባባቱ እና ቤተሰቡን ለመምራት የሚደረገው ሽኩቻ ሁለት ጎራ ከፍሏቸዋል ተሾመ በመርማሪ አይምሮው ሌት ተቀን በግር በፈረስ የሚያስሰው የተፈሪ ገዳይ ሰተት ብሎ ካለበት መጣለት
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 2 - አቦል ቲቪ – Gizat Image : 867
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 2 - አቦል ቲቪ – Gizatየተፈሪ ቤት ሀዘን አጥልቶበታል የበኩር ልጁ የአባቱን ገዳይ ሊበቀል ቆርጧል በሌላ በኩል መርማሪ ተሾመ የተፈሪን ገዳይ ማጣራቱን ጀምሯል
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 1 - አቦል ቲቪ – Gizat Image : 866
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 1 - አቦል ቲቪ – Gizatባለሀብቶች ብቻ በተገኙበት የከተማው ደማቁ ሠርግ ላይ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ተገኝቷል ... አነጣጥሮ ተኮሰ ...!የደስታው ሙዚቃ ድብልቅልቁ በወጣ ጩኸት አና ለቅሶ ተተካ::
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 5 - አቦል ቲቪ – Gizat