Gizat
465
Drama
PG13
ዋና
ሙሉ ክፍሎች
ያንብቡ
ይመልከቱ
ገጸ ባህሪያት
ቶማስ በቁጥጥር ስር ዋለ – ግዛት
00:03:15
መርማሪ ተሾመ የነሀረግን ሚስጥር ይደርስበት ይሆን?
29
ሊዲያ የእራሷን እቅድ በሰመረ በኩል ታካሄዳለች – ግዛት
ተሾመ ሀረግን እጅ ገፍጅ ይይዛታል – ግዛት
ቪዲዮ
ሰመረ እና ሊዲያ ለመጋባት ይወስናሉ – ግዛት
ሰመረ ሊዲያ እንድታገባው ይጠይቃታል። ተሾመ ሀረግን መመርመር አላቆመም።
ቪዲዮ
የአሮን ህይወት ለ1 ሚልዮን ዶላር – ግዛት
የአሮን አጋቾች ቤተሰቡን ለ1 ሚሊዮን ዶላር ይጠይቃል።
ቪዲዮ
አሮን ሌላ ሀገር ውስጥ ይታገታል – ግዛት
አሮን ሌላ ሀገር ውስጥ ይታገታል – ግዛት | ምዕራፍ 1 | ክፍል 70 - 72 | አቦል ቲቪ – Gizat | S1 | E70 - E72 | Abol TV ተሾመ ታዴ የተፈሪን ቤተሰብ ወንጀል እንዲያጋልጥ ያስማማዋል። አሮን ይታገታል።
ቪዲዮ
ጎሳዬ ተሾመን ለማስወገድ ይወስናል – ግዛት
ጎሳዬ ወጣት ሴቶች ጋር ያለውን ግንኙነት ለመደበቅ ተሾመን ለማስገደል ይወስናል። ታዴ ስራውን ላለማጣት ጎሳዬን ይለምነዋል።
ቪዲዮ
አሮን ኑሃሚ አብራው እንድትጠፋ ይጠይቃታል – ግዛት
ኪያ አሮንን ወደቤት ለመመለስ ትስማማለች። መርማሪ ተሾመ ሀረግ የሞገስ ገዳይ መሆኗን እርግጠኛ ነው።
ቪዲዮ
ሀረግ አሮንን ከቤት ታባርራለች – ግዛት
ኪያ ገሊላ ስለቤተሰቦቿ ክፉ በመናገሯ ትናደድባታለች።
ቪዲዮ
ቶማስ በቁጥጥር ስር ዋለ – ግዛት
መርማሪ ተሾመ የነሀረግን ሚስጥር ይደርስበት ይሆን?
ቪዲዮ
ተሾመ ሀረግ የሞገስ ገዳይ ነች ብሎ ያምናል – ግዛት
ተሾመ የሞገስን ገዳይ ለማግኘት ሀረግን መመርመር ይጀምራል። ተሾመ ለቅሶ ቤት እያለ ከሞገስ ጓደኛ ጋር ይጣላል።
ቪዲዮ
ተሾመ የሞገስን አስክሬን ያገኘዋል – ግዛት
ፖሊሶች የሞገስን አስክሬን ያገኙታል። ኑሃሚ እና አይናለም ስለ ሞገስ ሞት ይሰማሉ። #Ethiopianmovie #ኢትዮጲያንሙቪ #Ethiopianfilm #NewEthiopianmovie #አዲስፊልም #Ethiopiandramamovie #የኢትዮጲያድራማ #Ethiopian drama #አማርኛድራማ #Ethiopianfullmovie #ሙሉአማርኛፊልም
ቪዲዮ
ሰመረ ይታሰራል – ግዛት
ሰመረ የሞገስን አስክሬን ለማግኘት ሲቆፍር በፖሊሶች ይያዛል። ኪያ ኑሃሚን መቅረብ አትፈልግም።
ቪዲዮ
ሀረግ አልሞተችም – ግዛት
ሀረግ ግድያዋ የውሸት መሆኑን ታጋልጣለች። መሰረት ከኑሃሚ ጋር መታረቅ ትፈልጋለች።
ቪዲዮ
ሀረግ ትገደላለች – ግዛት
ሰመረ ሀረግን ለመግደል ያቀደው እቅድ ይሳካል። መሰረት ተሾመን ለመቅረብ ትሞክራለች።
ቪዲዮ
ሰመረ ሀረግ እንድትገደል ያዛል – ግዛት
ሀረግ ቢዝነሱን መምራት ትጀምራለች። ሰመረ ኑሀሚን ያስፈራራታል።
ቪዲዮ
ሞገስ የተፈሪ ገዳይ መሆኑ ይጋለጣል – ግዛት
ሞገስ የተፈሪ ገዳይ መሆኑ ይደረስበታል ነገር ግን ማን እንዳዘዘው አልታወቀም። ሰመረ አዛዡ ማን እንደሆነ ለማወቅ ተነስቷል።
ቪዲዮ
ከተወዳጁ “ግዛት” ድራማ ጀርባ ያሉት አዘጋጆች – ግዛት
የተወዳጁ የአቦል ቲቪ አዲሱ ቴሌኖቬላ “ግዛት” አዘጋጆች ስለቀረጻው ጊዜ እና ድራማው ይዘት ያብራሩልናል።
ቪዲዮ
ሰመረ ሹሚዬን ይቅርታ ይጠይቃል – ግዛት
ሞገስ ከእስር የማይፈታ ከሆነ ሀረግን እንደሚያሳስር ይዝታል።
ቪዲዮ
ሰመረ ሁሉንም ማስቀየም ጀምሮአል – ግዛት
ሃረግ ሹምዬን ለማግባት ሚስቱን ልትጠቀምባት ነው።
ቪዲዮ
ሰመረ ራምቦን ገደለው – ግዛት
ሀረግ የሞገስ እና መርማሪ ተሾመ ዝምድና ያስጨንቃታል። ሰመረ ራምቦን መግደሉን ከመርማሪ ተሾመ እንዳይደርስበት ለማድረግ ይሞክራል።
ቪዲዮ
አሮን ፖሊስ ጣብያ በጥይት ይመታል – ግዛት
ሀረግ ዘሪቱን ከቤቷ ታባርራታለች። ሰመረ እና አሮን በተፈሪ ግድያ ያለውን ምርመራ በተለያየ መንገድ ማካሄድ ይፈልጋሉ።
ቪዲዮ
ተፈሪ በልጁ ሰርግ ቀን ይገደላል – ግዛት
ተፈሪ ሀረግን ከቤት ሊያባርራት ይሞክራል። ሀረግ ተፈሪን ታስገድለዋለች።
ቪዲዮ
"በማን ግዛት ማን ይገዛል" አዲሱ የአቦል ቲቪ ድራማ – ግዛት
በማን ቢዝነዝ ማን ይከብራል? በማን ወንጀል ማን ይታሻል? በማን ፍቅር ማን ያሴራል? በማን ሚስጥር ማን ይፀናል? በማን ግዛት ማን ይገዛል?