ካለፈው ማህደር ላይ ይመልከቱ
Gizat
465
Drama
PG13
ዋና
ሙሉ ክፍሎች
ያንብቡ
ይመልከቱ
ገጸ ባህሪያት
ግዛት
በማን ቢዝነስ ማን ይከብራል? በማን ወንጀል ማን ይታሻል? በማን ፍቅር ማን ያሴራል? በማን ሚስጥር ማን ይፀናል? በማን ግዛት ማን ይገዛል?
S1 | E92
16 ሴፕቴምበር 20:30
'S1/E92'. After the death of the richest man in town, Two families are faced between the needs of relentless pursuit of ...
ግዛት በቅርብ ቀን
ቶማስ በቁጥጥር ስር ዋለ – ግዛት
00:03:15
መርማሪ ተሾመ የነሀረግን ሚስጥር ይደርስበት ይሆን?
29
ሰመረ እና ሀረግ አብረው መስራት መቀጠል የሚችሉ ይመስልዎታል?
አዎ ይችላሉ
94%
አይችሉም
6%
የግዛት ሙሉ ክፍሎች
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 4
ሀረግ ፀፀት ውስጧን ይበላዋል ጎሳዬ ሊያጀግናት ቢጥርም አልሆነለትም አሮን ከቀብር በኋላ ሁሉም በተሰበሰቡበት ለባቱ ያለውን ፍቅር ይበልጥ ደግሞ እናት አና አባቱ ያላቸውን ፍቅር ሲተርክ እነሰመረ መቋቋም ያቅታቸዋል
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 3 - አቦል ቲቪ – Gizat
የተፈሪ ቤተሰብ አባወራውን ማጣቱ ግለፅ ሆኗል አለመግባባቱ እና ቤተሰቡን ለመምራት የሚደረገው ሽኩቻ ሁለት ጎራ ከፍሏቸዋል ተሾመ በመርማሪ አይምሮው ሌት ተቀን በግር በፈረስ የሚያስሰው የተፈሪ ገዳይ ሰተት ብሎ ካለበት መጣለት
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 2 - አቦል ቲቪ – Gizat
የተፈሪ ቤት ሀዘን አጥልቶበታል የበኩር ልጁ የአባቱን ገዳይ ሊበቀል ቆርጧል በሌላ በኩል መርማሪ ተሾመ የተፈሪን ገዳይ ማጣራቱን ጀምሯል
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 1 - አቦል ቲቪ – Gizat
ባለሀብቶች ብቻ በተገኙበት የከተማው ደማቁ ሠርግ ላይ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ተገኝቷል ... አነጣጥሮ ተኮሰ ...!የደስታው ሙዚቃ ድብልቅልቁ በወጣ ጩኸት አና ለቅሶ ተተካ::
[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 5 - አቦል ቲቪ – Gizat
ተጨማሪ ትርኢቶች
Etsehiwot
11:00 | 18 ሴፕቴ
ቻናል
465
Spotlight
Add Showmax to your Bill
Stream DStv. Anywhere
Get DStv
MyDStv App