Ethiopia #NewYear #2018 #AbolTV የምንወዳቸው የዕፀህይወት ድራማ ተዋናይ፡ መራዊ ፀሀይ፣ እየሩሳሌም ታምሬ፣ ፍሬህይወት ጉደታ፣ ኤልሳቤት ጫኔ እና ሰናይት ጥላሁን ለአዲሱ አመት መልዕክት አቅርበውልናል። #ዕፀህይወት ዘወትር ሀሙስ እና አርብ ከምሽቱ 2፡00 በ #አቦልቲቪ ዲኤስቲቪ ፣ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ!