Etsehiwot
465
Telenovela
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
ዕፀህይወት ነገሮችን መጋፈጥ ትጀምራለች።
ሃብት: የህይወት ደስታ ወይስ የሰቀቀን ቀናት ምንጭ ፦ ዕፀህይወት ድራማ ፣
አዲስ ወር አዲስ ድራማ በአቦል ቲቪ!
አቦል በዚህ ወር አዲስ ድራማ ይዞ ስለሚመጣ ፈንዲሻ አዘጋጁ
እፀህይወትን የገጠሟት ፈተናዎች
እፀህይወት ድራማ ላይ የተከሰቱ አበይት ጉዳዮች።
አዲሱ የአቦል ቴሌኖቬላ "ዕፀህይወት" ለእይታ ሊበቃ ነው፤ የመልቲቾይስ ታለንት ፋክተሪ ምሩቃን ተሳትፈውበታል!
አቦል ቲቪ ከሬድ ፎክስ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር አዲሱን ኦሪጅናል ቴሌኖቬላ ለተመልካቾቹ ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል። አዲሱ ዕፀህይወት ድራማ ከግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በዲኤስቲቪ ብቻ የሚተላለፍ ይሆናል።
አንጋፋ እና ተስፈኞችን ያጣመረ ፣ ዕፀህይወት ድራማ
ዕፀህይወት ድራማ በስራቸው አንቱ የተባሉ በልዩ ልዩ የፊልም ስራዎች የተመሰከረላቸው የጥበብ ሰዎችን አጣምሮ የያዘ ድራማ ነው!
ፍርቱናና እንሞካከርን ለምን ማየት እንዳለባችሁ