Etsehiwot
465
Telenovela
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ያንብቡ
ሮቤል ሽጉጥ ይገዛል - ዕፀህይወት
የ #ዕፀህይወት ድራማ ተዋናይ የአዲስ አመት መልዕክት – ዕፀህይወት
ቪዲዮ
ዕፀህይወት ከተማውን እንዲረዳት ትጠይቀዋለች - ዕፀህይወት
ዕፀህይወት አባቷ የጀመረውን የቲቢ መድኃኒት ለማግኘት ስራዋን ትጀምራለች።
ቪዲዮ
አሸናፊ ዕፀህይወት ማታለሉን ቀጥሏል - ዕፀህይወት
ዕፀህይወት አሸናፊ እያታለላት እንደሆነ አታውቅም። እውነቱን ስታውቅ ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል?
ቪዲዮ
አሸናፊ ዕፅህይወት ጠንቃቃ እንድትሆን ይመክራታል - ዕፀህይወት
የሰብለ ባህሪ የማይገመት መሆኑን እና ዕጸህይወት ነገሮችን ማጤን እንዳለባት አሸናፊ ይነግራታል።
ቪዲዮ
ሰብለ ዕፀህይወትን ማስገደል ትፈልጋለች - ዕፀህይወት
አሸናፊ ሰብለ ባዘዘችው መሰረት ዕጸህይወትን ወደ ወጥመድ ይዞአት ይሄዳል።
ቪዲዮ
ሰብለ ኮሚቴውን አስጠራች - ዕፀህይወት
የዕፀህይወትፕሮፖዛል በኮሚቴው ተቀባይነት አግኝቷል።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት ወደ ብርቋ ለመመለስ ወሰች - ዕፀህይወት
የዕፀህይወት አጎት ዕፀህይወት ቤተሰቧን ይዛ ወደ ብርቋ እንድትመለስ ያሳምናታል።
ቪዲዮ
የሺ ገነትን ትሳደባለች - ዕፀህይወት
ሰብለ ጓደኞቿ ፊት ገነት እንድትዋረድ ታደርጋለች።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት በቢሮ ስራ ደስተኛ አይደለችም - ዕፀህይወት
ዕፀህይወት የገጠሯ ብርቋ የዋህና ገራገር ሰዎች እንደናፈቋት ለአቢ ትናገራለች።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት ጤናዳም ውስጥ ተቀጠረች - ዕፀህይወት
ዕፀህይወት ስራዋን በለመደችው መንገድ ብቻ መስራት እንደምትፈልግ ተናገረች ።
ቪዲዮ
ፍቃዱ ከሰብለ ጋር ደስተኛ አልነበረም - ዕፀህይወት
የሰብለ ቁጡ እና ነዝናዛ ባህሪ ፍቃዱ ከሷና ከልጆቹ እንዲርቅ አድርጎት ነበ።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት የአባቷን ቢሮ ጎበኘች - ዕፀህይወት
ሰብለ ገነትና ልጆችዋ ቤቱን ለቀው እንዲሄዱ ለማድረግ ገነትን ማሳዘን ምርጫዋ ታደርጋለች።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት ሰራተኞቹን አስጠነቀቀች - ዕፀህይወት
ሰብለ እና አሸናፊ ዕፀህይወትእና ቤተሰቦቹኣ ተማረው ከቤት እንዲወጡ በእቅድ መስራት ይጀምራሉ።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት ወደ አባቱኣ ቤት ገባች - ዕፀህይወት
ማስረጃው ጠፍቱኣል፡ ሰብለ በማስረጃ ያዘጋጀችውን ወጥመድ የከሸፈ ይመስላል።
ቪዲዮ
ዕፀህይወት አባቷ ልክ እንደነበር ተረዳች - ዕፀህይወት
ፖሊስ በአቶ ፍቃዱ ድንገተኛ ህልፈት ከፍቶ የነበረውን የምርመራ መዝገብ ዘጋ።
ቪዲዮ
አሸናፊ የሰብለን ሁኔታ ይጠረጥራል - ዕፀህይወት
ዕፀህይወት የእነ ሰብለን እርዳታ እንደማትፈልግ እና ከቤታቸው እንዲሄዱ ትጠይቃለች።
ቪዲዮ
እስክንድር የነ ዕፀህይወትን ቤት ያነዳል - ዕፀህይወት
ሰብለ ተደብቃ የእስክንድርን ወንጀል ትሸፍናለች።
ቪዲዮ
ሰብለ ሌላ እቅድ ትፈልጋለች - ዕፀህይወት
አሸናፊ በእስክንድር ስራ ይናደዳል።