channel logo
Gizat S1

[ሙሉ ክፍል] ግዛት - ምዕራፍ 1 - ክፍል 5 - አቦል ቲቪ – Gizat

ቪዲዮ
04 ኤፕሪል

''በትንታኔ ብዛት እውነትና ፍቅር ትን ይላቸዋል'' ተሾመ ከቤተሰቡ ያጣውን መረጃ የተፈሪ ቅምጥ ከነበረችው ሰላም እንደሚያገኘው ተስፍ አድርጓል ሀረግ እና ጎሳዬ የፖሊሱ አካሄድ አላማራቸውም