በብዙዎች ዘንድ ስለ ለጋስነቱ ቤተሰብ ወዳድነቱ ይነገርለታል በትክክል የሚያውቁት ጥቂት ሰዎች ግን ጭካኔውን እና በጥቅሙ ለመጡበት ፍጹም ርህራሄ አልባነቱን ጠንቅቀው ያውቃሉ። የሰመረ፣ አሮን፣ ኪያ እና ብሩክ አባት።