channel logo
Gizat S1

[ጌም] ይህን የማድረግ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው... ከግዛት ገጸ ባህሪያት ጋር

ዜና
16 ጁላይ 2025
የግዛትን ገጸ ባህሪያት በደንብ የምታውቋቸው ይመስልዎታል? ጌሙን በመጫወት ያስመስክሩት!
Gizat most likely article 2025

ግዛት ድራማ የራሳቸው የተደበቁ አጀንዳዎች ባሏቸው የማይገመቱ ገጸ-ባህሪያት የተሞላ ነው፣ እናም ያንን ለማሳካት ማን ላይ እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ግድ የላቸውም። ተወዳጅ ገጸ-ባህሪያቶቻችን ሥልጣናቸውን ለመጠበቅ እርስ በእርስ ሲጋድሉ፣ ሲዋሹ እና ሲያስፈራሩ ተመልክተናል።

አሁን እናንተ ምን ያህል ገጸ ባህሪያቶቹን እንደሚያውቋቸው ማስመስከሪያ ጊዜ ነው!

እነዚህን ጥያቄዎችን ይመልሱ እና መልስዎን በፌስብክ ገጻችን ኮሜንት ያድርጉ፡

Gizat S1
Gizat most likely to poll 1

ጥሩ ምክንያት ሳይኖር ደንቡን የመጣስ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው?

ሀረግ15%
ሰመረ1%
ጎሳዬ84%
ምትኩ0%
Gizat S1
Gizat most likely to poll 2

ሁሉም ነገር ከወደቀ በኋላም ቤተሰቡ አንዳይልየያይ የማድረግ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው?

ሀረግ50%
ኪያ0%
ሰመረ0%
አሮን50%
Gizat S1
Gizat most likely to poll 3

ጉዳዩን በአንድ ብልህ ማስተዋል የመፍታት ትልቅ እድል ያለው ማን ነው?

ተሾመ50%
ጎሳዬ0%
ሀረግ50%
Gizat S1
Gizat most likely to poll 4

ከጠላት ጋር በፍቅር የመውደቅ ዕድሉ ከፍተኛ ነው?

አሮን100%
ሰመረ0%
Gizat S1
Gizat most likely to poll 5

የራሱን ሞት የማስመሰል ትልቅ እድል ያለው ማን ነው?

ሀረግ67%
ምትኩ33%
Gizat S1
Gizat most likely to poll 6

ሌሎች አስከሬኑን ከማግኘታቸው በፊት የግድያ ወንጀሉን የመፍታት ዕድሉ ከፍተኛ ማን ነው?

ተሾመ100%
ውብአለም0%
Gizat S1
Gizat most likely to poll 7

አብዛኛውን ጊዜ ሕጉን በራሱ እጅ የመውሰድ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው?

ሰመረ100%
ኪያ0%
Gizat S1
Gizat most likely to poll 8

አብዛኛውን ጊዜ ባልሰራው ነገር ራሱን የመውቀስ ትልቅ እድል ያለው ማን ነው?

ኑሃሚ50%
አሮን50%

ዋው የግዛትን ገጸ ባህሪያት በደንብ ታውቃላችሁ!

ትክክለኛዎቹን መልሶች ቨፌስቡክ ፖስት ላይ ኮሜት ከአንድ ሳምንት በኋላ እናደርጋለን፣ እስከዛ ምርጫዎን አሳውቁን።

በ #MyDStv አፕ አሁን አገልግሎቱን ያስቀጥሉ: https://mydstv-thiane.onelink.me/ivCe/qpuy2sa6 እና በ DStv Stream App የሚወዱትን የአቦል ቲቪ ድራማዎች ይመልከቱ፡ http://tinyurl.com/bdh2j9ed